የእግዚአብሔርን ቃል መሰወር

ዴሪክ ፕሪንስ
Published: 1970
Last Updated: жовтень 2026 р.
Read Time: 2
This teaching is not currently available in Українська.
ባሕሉ የሥጋን ምኞት መከተል የግድ እንደሆነ በሚያስተምርበት በዚህ ዘመን፣ የእግዚአብሔር ቃል ንጹሕ ሕይወት መኖር እንደሚቻል ያሳያል። ዴሪክ ፕሪንስ ከመዝሙር 119 በመነሳት፣ የእግዚአብሔርን ቃል በልብ ውስጥ ማኖር ከኃጢአት እንደሚጠብቅና አማኞች ከዓለም የተለየ ሕይወት እንዲኖሩ ብርታት እንደሚሰጥ ያስተምራል።
Вибачте, у нас виникли технічні проблеми. Будь ласка, спробуйте пізніше.
Код: WD-WFTW-091-AMH









