የእግዚአብሔር መድኃኒት ብልቃጥ

ዴሪክ ፕሪንስ
Published: 1970
Last Updated: Oktober 2026
Read Time: 2
This teaching is not currently available in Afrikaans.
የእግዚአብሔር ቃል እርሱ በሚያዘው መሠረት ሲወሰድ ለመላው ሰው እንደ መድኃኒት ያገለግላል። በዚህ የዕለት ተዕለት የጸሎት ትምህርት ውስጥ፣ ዴሪክ ፕሪንስ የእግዚአብሔርን ቃል ለመቀበል የሚረዱ አራት መንገዶችን ከምሳሌ 4 በመጥቀስ ያብራራል፦ እነርሱም ትኩረት መስጠት፣ ማዳመጥ፣ ማየት እና ቃሉን በልብ ውስጥ መጠበቅ ናቸው።
Jammer, ons ondervind 'n paar tegniese probleme. Probeer asseblief later.
Kode: WD-WFTW-149-AMH









