በጥፋት ውሃ ላይ መንገስ

ዴሪክ ፕሪንስ
Published: 1970
Last Updated: Oktubre 2026
Read Time: 2
This teaching is not currently available in Filipino.
ከአቅም በላይ የሆኑ ኃይሎች ሰላምን በሚያሰጉበት ጊዜ፣ መዝሙር 29 ከእነርሱ በላይ በዙፋኑ ላይ ስለነገሠው ጌታ ይናገራል። ምስጋና የእግዚአብሔርን ንግሥና እንደሚያውቅ መዝሙረኛው ያሳያል፤ ይህም ከሁኔታዎች ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር ባለን ግንኙነት ላይ የተመሠረተ ብርታትንና ሰላምን ይሰጣል።
Paumanhin, nagkaroon kami ng ilang teknikal na problema. Pakisubukan muli mamaya.
Kodigo: WD-WFTW-030-AMH









