Choose Your Country

You're currently browsing our global website. Select your country to access local ministry content.

Switch
👋
ወደ ዴሪክ ፕሪንስ ሚኒስትሪስ እንኳን በደህና መጡ።

እምነታችሁን አበርቱ። ዓለማችሁን ለውጡ።

በክርስቲያናዊ ህይወትዎ በእያንዳንዱ ደረጃና ምዕራፍ የሚያግዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን፣ መጽሐፍትን፣ የድምጽና የቪዲዮ ግብዓቶችን ያስሱ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርትና ክርስቲያናዊ ደቀ መዝሙርነት

🎁
በዴሪክ ፕሪንስ የተዘጋጀ ነፃ የኢ-መጽሐፍ ያግኙ

በዴሪክ ፕሪንስ ሚኒስትሪስ፣ አማኞችን መጽሐፍ ቅዱስ በማስተማር እና ደቀመዝሙር በማድረግ በኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቃል አማካኝነትና በሚገባ በመረዳት ሕይወትን ሙሉ በሙሉ እንዲኖሩ ማድረግ ልባዊ ፍላጎታችን ነው። በዴሪክ ፕሪንስ ሕያው ትምህርቶች የተሞሉትን ነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ ግብዓቶቻችንን በመጠቀም እምነታችሁን አጽኑና ዓለማችሁን ለውጡ።

አስር ዋና ዋና መጻሕፍት

No items found.
ዴሪክ ፕሪንስ
No items found.