ስጦታዎ ማድረግ የሚችለው
ብር 1,500
አዲስ አማኝ ለሆነ ሰው ዴሪክ ፕሪንስ የጻፈውን መጽሐፍ ምስጠት ይቻላል።
ብር 23,800
የዴሪክ ፕሪንስን ከ5 እስከ 15 ደቂቃ የሚረዝም ቪዲዮ በዲጂታል መልክ አድሶ ማዘጋጀት ይቻላል።
ብር 79,000
የዴሪክ ፕሪንስን መጽሐፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎም እችላለሁ።
ለጋሽነትዎ አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት
ለእግዚአብሔር ክብር "ያልተደረሰውን መድረስ ያልተማረውንም ማስተማር" የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ተልዕኳችንን ለመፈጸም ድጋፎች ያስፈልጉናል። ታላቁን ተልዕኮ መፈጸም ለሁሉም የሚሆን የፍቅር አገልግሎት ነው።
ልገሳዎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግላቸውን የተልእኮ ፕሮግራሞቻችንን እና መጽሐፍ ቅዱስን በየሀገሩና በየቋንቋው ለማስተማር የምናደርገውን ጥረት በቀጥታ ይደግፋል።
ለመለገስ ሌሎች መንገዶች
ለበለጠ መረጃ እና ለዴሪክ ፕሪንስ ሚኒስትሪስ ድጋፍ ማድረግ ለምትችሉባቸው ሌሎች መንገዶች እባክዎ ያግኙን።
ያግኙንየውርስ ስጦታ
በእግዚአብሔር መንግሥት ላይ መዋዕለ ነዋይዎን ያፍሱ እንዲሁም በፈቃድዎ ለዴሪክ ፕሪንስ ሚኒስትሪስ በምታደርጉት ድጋፍ ዘላቂ የሆነ አሻራ ይተዉ።
የውርስ ስጦታ