ዴሪክ ፕሪንስ የተወለደው የት ነው?
ባንጋሎር፣ ህንድ።
ደርክ ፕሪንስ መቼ ተወለደ?
08/13/1915 እ.ኤ.አ
ደርክ ፕሪንስ ሞቷል?
ዴሪክ ፕሪንስ እ.ኤ.አ መስከረም 24 ቀን 2003 ዓ.ም አረፉ።
ዴሪክ ፕሪንስ በስንት ዓመቱ ሞተ?
በ88 ዓመታቸው (እ.ኤ.አ ከ1915-2003)
ዴሪክ ፕሪንስ የሞተው የት ነው?
ዴሪክ ፕሪንስ በኢየሩሳሌም በሚገኘው ቤታቸው አረፉ።
ዴሪክ ፕሪንስ የተቀበረው የት ነው?
ኢየሩሳሌም በሚገኘው የአለም አቀፍ አሊያንስ ቤተክርስቲያን የቀብር ስፍራ።
ዴሪክ ፕሪንስ እንዴት ሞተ?
ዴሪክ ፕሪንስ ለረጅም ጊዜ በነበረባቸው በጤና እክል ሲሰቃዩ ቆይተው በእንቅልፍ ላይ ሳሉ በልብ ድካም ምክንያት አረፉ።
ዴሪክ ፕሪንስ ምን ያምን ነበር?
ዴሪክ ፕሪንስ በማንኛውም የቤተእምነት አስተምሮ ያልተወሰነ ወይም ኑፋቄ-ትምህርት ላይ ያልሆነ የጴንጤቆስጤ ክርስቲያን ነበሩ። እምነቶቹ ከእምነት መግለጫችን ጋር የሚጣጣሙ ሲሆን ይህም በእምነትና በተግባር በሁሉም ጉዳዮች ይመራናል።
የእምነት መግለጫአንዳንድ ጊዜ ሰዎች “የትኛው የቤተ እምነት አስተምሮ ትከተላለህ፣ የምትሄደው የትኛው ቤተክርስቲያን ነው?” ብለው ሲጠይቁኝ፣ እንደ መዝሙረኛው “እግዚአብሔርን ከሚፈሩት፣ ትእዛዛቱንም ከሚጠብቁት ሁሉ ጋር ባለንጀራ ነኝ” ብዬ መመለስ እወዳለሁ። ዋናው ስያሜ አይደለም፤ የልብ ዝንባሌና የሕይወት አካሄድ ነው።
ዴሪክ የሚወደው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የቱ ነበር?
ደሬክ የኪንግ ጄምስን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ይመርጥ ነበር፤ ሌላው ቀርቶ የመጀመሪያዎቹን የዕብራይስጥና የግሪክ ቅጂዎች ጭምር ያጠና ነበር።
ከአድማጮቹ ጋር በግልጽ መግባባት እንዲችል ብዙውን ጊዜ እንደ ኒው አሜሪካን ስታንዳርድ፤ኒው ኢንተርናሽናል ቨርዥን እንዲሁም ኒው ኪንግ ጀምስ ቨርዥን ያሉ ዘመናዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ይጠቀም ነበር። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ አንቀጹንና ትርጉሙን የተሻለ አድርጎ የሚገልጽ ከሆነ የጄ.ቢ. ፊሊፕስ መጽሐፍ ቅዱስን፣ ሕያው መጽሐፍ ቅዱስን ወይም አምፕሊፋይድ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅስ ነበር።
ዴሪክ ፕሪንስ ባለትዳር ነበር?
ዴሪክ ሁለት ጊዜ አግብቶ ሁለት ጊዜም ሚስቱን በሞት አጥቷል።
ሊዲያ ፕሪንስ
እ.ኤ.አ ከ1946-1975 በትዳር ቆይተዋል
ሩት ፕሪንስ
እ.ኤ.አ ከ1978-1998 በትዳር ቆይተዋል
ከሊዲያ ጋር ለ30 ዓመታት ከሩት ጋር ደግሞ ለ20 ዓመታት በትዳር ቆይቻለሁ። ሁለቱም ትዳሮቼ ደስተኛና ስኬታማ ነበሩ።
ሊዲያ ፕሪንስ መቼ ሞተች?
እ.ኤ.አ ጥቅምት 5 ቀን 1975 (በ85 ዓመታቸው)
ሩት ፕሪንስ መቼ ሞተች?
እ.ኤ.አ ታህሳስ 29 ቀን 1998 (በ68 ዓመታቸው)
ዴሪክ ፕሪንስ ልጆች ነበሩት?
ዴሪክ ፕሪንስ የአስራ ሁለት ልጆች አባት ነበር።