ልዩ የሆነ ነገር እየገነባን ነው።
እ.ኤ.አ በ2023 እና 2027 በድረ ገጻችን ላይ ቀጣይነት ያላቸውን ለውጦች ስናደርግ ልታስተውሉ ትችላላችሁ፤ ይህም መንፈሳዊ ነገር ለተራቡ ሁሉ በአንድ የኢንተርኔት መስመር ላይ የተሟላ ግብዓት ለማቅረብ ነው።
የዴሪክ ፕሪንስን ሕያው ትምህርቶችን የምናቅርበው፣ዋናው ዓላማችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለእግዚአብሔር ክብር “ያልተደረሰውን ለመድረስና ያልተማረውን ለማስተማር” ነው። ይህ በተለይ ለማካፈል የተዘጋጁትን በሺዎች የሚቆጠሩ ነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ግብዓቶች ስናስብ ቀላል ተግባር አይደለም።
ይህንን ድረ ገጽ ዕልባት እንድታደርጉና በየጊዜው ተመልሰው እንድትጎበኙ እናበረታታዎታለን፤ ምክንያቱም በየትኛውም ቦታ ለሚገኙ ክርስቲያኖች ጠቃሚ፣ ተግባራዊና አበረታች የሆነ በእውነት ልዩ የክርስትና ሃብት እየገነባን ነው።